The Children's Heart Fund of Ethiopia - በኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ
ይህ በኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። በእናንተ እገዛ ለ36 ዓመታት ለ8,000 በላይ ሕፃናት መድረስ ችለናል፣ አሁንም ግን ብዙ ሕፃናት ይጠብቁናል። #6710 ላይ OK ብለው SMS በመላክ በቀን 1 ብር ይለግሱ! 0977909090 / 0115513636 አድራሻዎቻችን 👉 https://linktr.ee/chfe
查看社群详情 ↗